Divine Liturgy Service Hours: Saturday @ 5:00 am – 8:00 am | Sunday @ 4:00 am – 7:00 am

ቤተ ክብረ ቅዱሳን

እንኳን ደና ወደ ቤተ ክብረ ቅዱሳን መጡ የዱባይ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን የክብረ ቅዱሳን ሰንበት ትምህርት ቤት እንደሁሉም አብያተ ክርስቲያናት የሰንበት ትምህርት ቤቶች እግዚአብሔርን የሚያመልክና ክብር ለሚገባቸው የእግዚአብሔር ቅዱሳን ክብርን የሚሰጥ፣ በፈቃዱ ራሱን ለአገልግሎት የሚለይ፣ በሚያልፍ ዓለም እየኖረ የማታልፈውን መንግሥተ ሰማያት ተስፋ የሚያደርግና በእግዚአብሔር ቸርነት እየታገዘና በቅዱሳን ጸሎትና ምልጃ እየተማመነ መንፈሳዊ […]

ቤተ ዉሉድ

እንኳን ደና ወደ ቤተ ዉሉድ መጡ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በመንፈሳዊ ሕይወትና በአስተዳደራዊ አደረጃጀቷ ውስጥ የራሷ የሆነ ጥልቅ ሥርዓት አላት። የዚህ ሥርዓት ዋነኛ አካል ደግሞ የሰበካ ጉባኤ ነው። የሰበካ ጉባኤ በአጥቢያ ደረጃ የሚገኙ ምእመናንን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና አስተዳደራዊ ሕይወት የሚመራና የሚያስተባብር አካል ነው። ይህ ጉባኤ የቤተ ክርስቲያንን ሕልውናና የእግዚአብሔርን መንግሥት ማስፋፋት የሚያረጋግጡ መሠረቶች አሉት። እነዚህ […]

ቤተ አርድዕት

እንኳን ደና ወደ ቤተ አርድዕት መጡ መች ተመሠረተ ፡ መስከረም 29፣ 2016 ዓ.ም በምን መልኩ ደብሩን ያገለግላል በሳምንት ውስጥ ያላችሁ መርሃግብሮች ምንድን ናቸው (ከነ ሰአታቸው) የክፍሉ ተልእኮ (Mission) : ራእይ (Vision)፡ እሴት (Value)፡ እሴት (Value) ማብራሪያ ትጋት በክህነትና በትምህርት የእግዚአብሔርን ቃልና ምሥጢራት ለመማርና በተማሩት ለማገልገል ሁልጊዜ ቁርጠኛ መሆን። ታማኝነትና ንጽሕና በምሥጢራት ሕይወት ጸንቶ በመኖር፣ ከአላፊ […]

ቤተ ጽዋ

እንኳን ደና ወደ ቤተ ጽዋ መጡ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በመንፈሳዊ ሕይወትና በአስተዳደራዊ አደረጃጀቷ ውስጥ የራሷ የሆነ ጥልቅ ሥርዓት አላት። የዚህ ሥርዓት ዋነኛ አካል ደግሞ የሰበካ ጉባኤ ነው። የሰበካ ጉባኤ በአጥቢያ ደረጃ የሚገኙ ምእመናንን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና አስተዳደራዊ ሕይወት የሚመራና የሚያስተባብር አካል ነው። ይህ ጉባኤ የቤተ ክርስቲያንን ሕልውናና የእግዚአብሔርን መንግሥት ማስፋፋት የሚያረጋግጡ መሠረቶች አሉት። እነዚህ […]

ቤተ ሰብ

እንኳን ደና ወደ ቤተ ሰብ መጡ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በመንፈሳዊ ሕይወትና በአስተዳደራዊ አደረጃጀቷ ውስጥ የራሷ የሆነ ጥልቅ ሥርዓት አላት። የዚህ ሥርዓት ዋነኛ አካል ደግሞ የሰበካ ጉባኤ ነው። የሰበካ ጉባኤ በአጥቢያ ደረጃ የሚገኙ ምእመናንን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና አስተዳደራዊ ሕይወት የሚመራና የሚያስተባብር አካል ነው። ይህ ጉባኤ የቤተ ክርስቲያንን ሕልውናና የእግዚአብሔርን መንግሥት ማስፋፋት የሚያረጋግጡ መሠረቶች አሉት። እነዚህ […]

ቤተ ሰበካ

እንኳን ደና ወደ ቤተ ሰበካ መጡ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በመንፈሳዊ ሕይወትና በአስተዳደራዊ አደረጃጀቷ ውስጥ የራሷ የሆነ ጥልቅ ሥርዓት አላት። የዚህ ሥርዓት ዋነኛ አካል ደግሞ የሰበካ ጉባኤ ነው። የሰበካ ጉባኤ በአጥቢያ ደረጃ የሚገኙ ምእመናንን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና አስተዳደራዊ ሕይወት የሚመራና የሚያስተባብር አካል ነው። ይህ ጉባኤ የቤተ ክርስቲያንን ሕልውናና የእግዚአብሔርን መንግሥት ማስፋፋት የሚያረጋግጡ መሠረቶች አሉት። እነዚህ […]

ቤተ ካህናት

እንኳን ደና ወደ ቤተ ካህናት መጡ በዱባይ ደብረ መዊእ ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የሚገኘው ይህ የካህናት ማኅበር በውስጡ ደብሩን በቀናነት የሚያገልገሉ ቀሳውስት አባቶችን፣ መምህራንና ዲያቆናትን የያዘ ነው። በአሁኑ ሰዓት 9 ቀሳውስት እና ከ30 በላይ ዲያቆናትን ይዞ ማገልገል ችሏል። ካህናቱ ምሥጢራትን በመፈጸም፣ በትምህርት፣ በምክር፣ በአበ ነፍስነትና በዝማሬ እያገለገሉ ይገኛሉ። ማህበሩ ደብሩን ከሚያገለግልባቸው ዘርፎች መካከል ዋነኞቹ፡ […]