Divine Liturgy Service Hours: Saturday @ 5:00 am – 8:00 am | Sunday @ 4:00 am – 7:00 am

ትምሕርተ ሃይማኖት – ክፍል ሁለት

ሀልዎተ እግዚአብሔር የማይታይና የማይመረመር ኹሉን ማድረግ የሚችል፥ ኹሉን የፈጠረ፥ የመዠመሪያ ያልነበረው መጨረሻም የማይኖረው፥ ለዘላለም የሚኖር አንድ አምላክ መኖሩን ማመን ለሰው ልጆች መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ ሀለወ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን ትርጉሙም መኖር ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ሀልዎተ እግዚአብሔር ማለት የእግዚአብሔር መኖር ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ለዘመኑ የጊዜ ቀመር አይቀመርለትም፡፡ በዚህን ጊዜ ነበር በዚህኛው ጊዜ ደግሞ አልነበረም አይባልም፡፡ […]

ትምሕርተ ሃይማኖት – ክፍል አንድ

ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? ሃይማኖት መዝገበ ቃላዊ ፍቺ፡- አንደ አለቃ ኪዳነ ወል ክፍሌ የአማረኛ መዜገበ ቃላት ትርጓሜ ማመን፤ መታመን፤እመነት፤ ጽኑ ተስፋ ፤የአምልኮት ባሕል ማለት ነው ብለው ይተረጉሙታል፡፡የደስታ ተክለወልድ ደግሞ ሃይመነተ(አመነ) ካለው ግስ የተገኘ ስሆን ትርጓሜውም አሚን ፤ማመን፤ እምንት፤ ማለት ነውብለውታል፡፡ ከላይ ያለውን ትርጓሜ ሁለት መሠረታዊ ነጥቦችማንሳት ይቻላል፡፡ አንደኛ ሓይማት ማለት በዓይን የማይታየውን በእጅየማይዳሰሰውን በአጠቃላይ […]