Divine Liturgy Service Hours: Saturday @ 5:00 am – 8:00 am | Sunday @ 4:00 am – 7:00 am

ውበት፣ መስዋዕትነት እና የድል አክሊል፡ የቅድስት አርሴማ (Hripsime) ታሪክ 

የቅድስት አርሴማ ታሪክ በዘመኗ ከነበሩ ሴቶች ሁሉ ተለይታ በውበቷ የምታበራ፣ የሮምንም ሆነ የአርመንን ነገሥታት ልብ ያንበረከከች ድንቅ ፍጥረት ነበረች። ነገር ግን ይህ ውበቷ ሰላም አልሰጣትም፤ ይልቁንም የህይወቷ ፈተና ሆነ። 

የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሳምንት “ዘወረደ”

መግቢያ ዐቢይ ጾም የአጽዋማት ሁሉ የበላይ ወይም “ጉልላት” ተብሎ ይጠራል። ይህ ጾም “እጸድቅ አይል ጻድቅ፣ እነጻ አይል ንጹሐ ባሕርይ” የሆነው አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውን ለማዳን ሰው ከሆነ በኋላ፣ በየጥቂቱ አድጎ የአገልግሎቱ ሁሉ መጀመሪያ፣ የጥምቀቱ ማግስት አድርጎ ለእኛ ለልጆቹ አርአያነትን ያሳየበት ነው። ጌታችን “ከእኔ ተማሩ” (ማቴ. 11:29) እንዳለ፣ ፈለጉን በመከተል ይህንን ታላቅ ጾም እንጾማለን። በዐቢይ […]

ቅዱስ ሚካኤል

ቅዱስ ሚካኤል በጥንተ ተፈጥሮ በዕለተ እሑድ ከተፈጠሩት ፍጥረታት ከመላእክት ወገን አንዱ ሲሆን ኃያል መልአክ ነው።መላእክት በነገደ 10 ሲሆኑ ስመ ነገዳቸው አጋዕዝት፣ ኪሩቤል፣ ሱራፌል፣ ኃይላት፣ አርባብ፣ መናብርት፣ ሥልጣናት፣ ሊቃናት፣ መኳንንት፣ መላእክት ይሰኛል፡፡ቅዱስ ሚካኤል ከእነዚህ ውስጥ ኃይላት በተባሉት በኢዮር ውስጥ ከሚገኙ አራት ከተሞች በላይኛው ማለትም በአራተኛው ከተማ በሚኖሩት ነገደ መላእክት ላይ ተሹሟል። ሳጥናኤል በካደ ጊዜ ዲያብሎስን ከመላእክቶቹ […]

ትምሕርተ ሃይማኖት – ክፍል ሁለት

ሀልዎተ እግዚአብሔር የማይታይና የማይመረመር ኹሉን ማድረግ የሚችል፥ ኹሉን የፈጠረ፥ የመዠመሪያ ያልነበረው መጨረሻም የማይኖረው፥ ለዘላለም የሚኖር አንድ አምላክ መኖሩን ማመን ለሰው ልጆች መሠረታዊ ነገር ነው፡፡ ሀለወ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን ትርጉሙም መኖር ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ሀልዎተ እግዚአብሔር ማለት የእግዚአብሔር መኖር ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ለዘመኑ የጊዜ ቀመር አይቀመርለትም፡፡ በዚህን ጊዜ ነበር በዚህኛው ጊዜ ደግሞ አልነበረም አይባልም፡፡ […]

ትምሕርተ ሃይማኖት – ክፍል አንድ

ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? ሃይማኖት መዝገበ ቃላዊ ፍቺ፡- አንደ አለቃ ኪዳነ ወል ክፍሌ የአማረኛ መዜገበ ቃላት ትርጓሜ ማመን፤ መታመን፤እመነት፤ ጽኑ ተስፋ ፤የአምልኮት ባሕል ማለት ነው ብለው ይተረጉሙታል፡፡የደስታ ተክለወልድ ደግሞ ሃይመነተ(አመነ) ካለው ግስ የተገኘ ስሆን ትርጓሜውም አሚን ፤ማመን፤ እምንት፤ ማለት ነውብለውታል፡፡ ከላይ ያለውን ትርጓሜ ሁለት መሠረታዊ ነጥቦችማንሳት ይቻላል፡፡ አንደኛ ሓይማት ማለት በዓይን የማይታየውን በእጅየማይዳሰሰውን በአጠቃላይ […]